ኢትዮጵያ ከዓሳ ሃብቷ ተጠቃሚ እንዳልሆነች ተገለጸ

ህዳር 07፤2010

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የዓሳ ሃብት ቢኖራትም ከዘርፉ ግን የአቅሟን ያክል ተጠቃሚ አለመሆኗ ተነግሯል