የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት አሰጣጥ በተገልጋዮች ቅሬታ እየቀረበበት ነው

ህዳር 08፣2010

የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ በአማራጭነት የቀረበው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት አሰጣጥ በተገልጋዮች ቅሬታ እየቀረበበት ነው፡፡

ኢቢሲም በጦር ሃይሎች ሃያት ባለው የባቡር መስመር ያለውን እንቅስቃሴ ተመልክቷል፡፡