የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ድርጅታዊ ግምገማ አጠናቆ ሂስና ግለ ሂስ ማካሄድ ጀምሯል

ህዳር 8 ፣2010

የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ /ህዋሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሶስት ሳምንታት እያካሄደ ያለውን ድርጅታዊ ግምገማ አጠናቆ ሂስና ግለ ሂስ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ 

በግምገማው መጨረሻም የአመራር ድልድልና ምደባ እንደሚያካሂድ ለኢቢሲ በላው መግለጫ አስታውቋል፡፡