የግብርና እና የአምራች ኢንደስትሪ ዘርፎችን በዘመናዊ አሰራር ማከናወን ይገባል- ብአዴን

ህዳር 09፤2010

የግብርና ዘርፉ የሚገጥሙትን ማነቆዎቆች በመፍታት ዘመናዊነቱን ተወዳዳሪነቱንና ምርታማነቱን ማሳደግ እንዲሁም የአምራች ኢንደስትሪ መስክ ልማትን ለማጠናከር እንደሚገባ ይሄረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡

የድርጅቱን 37ኛ የምስረታ በዓል የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽንና ብአዴን አስተዳደር ወረዳ በጋራ አክብረዋል፡፡