የአማራና የትግራይ ክልል ህዝቦች የጋራ ምክክር መድረክ ዛሬ በጎንደር ከተማ ተጀመረ

ህዳር 09፤2010

የአማራና የትግራይ ክልል ህዝቦች የጋራ ምክክር መድረክ ዛሬ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል፡፡

በመድረኩ ከአማራና ትግራይ የተውጣጡ የሃገር ሽማግሌዎች የሃይማኖት አባቶች፤ ምሁራን እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሁለቱ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች እና ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡