አርሶ አደሮች ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሚያገኙት ትምህርት ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ

አርሶ አደሮች ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሚያገኙት ትምህርት ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ

ህዳር 09፤2010

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሚሰጠው የማህበረሰብ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ፡፡

ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠው የመማር ማስተማ ሂደት ስኬታማ እንዲሆንም የመምህራንን አቅም ከመገንባት በተጨማሪ አስፈላጊውን ግብዓት እያሟላ መሆኑን አስታውቋል፡፡