ገዳ የትራንስፖርት ኩባንያ ወደ ሃገር ያስገባቸውን የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አስመረቀ

ህዳር 9፣2010

የሕብረተሰቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት  እንደሚሰራ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ገለፁ ።

ገዳ ትራንስፖርት ኩባንያ ወደ ሃገር ያስገባቸውን የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን አስመርቋል።