የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ መረጋጋት እንዲሰፍን እየሰራ መሆኑን ለአሜሪካ ኮንግረስ አበላት ገለፀ

ህዳር 9፣2010

የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ መረጋጋት እንዲሰፍን የኢኮኖሚ ግንባታው ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ገለፁ ።

ዶ/ር ወርቅነህ ከኮንግረስ አባላቱ ጋር ዋሽንግተን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል ።