ብአዴን ለህዝባዊ ወገንተኝነት በፅናት ሊታገል እንደሚገባ ተጠቆመ

ህዳር 10፣2010

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ለህዝባዊ ወገንተኝነት በፅናት ሊታገል እንደሚገባ ተጠቆመ ።

በመለስ አካዳሚ የሁለተኛ ዙር የአመራር ሰልጣኞች የብአዴንን 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አክብረዋል፡፡

በበዓሉ የተገኙ የድርጅቱ ሊቀመንበር እና ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ጠንካራ የአገር ግንባታ ብዝኃነት ላይ የተመሰረተ ሊሆን እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡