በጋራ መኖሪያ ቤቶች የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትን የሚያዘምን አዲስ ፈጠራ ይፋ ሆነ

ህዳር 13 ፣2010

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንፃ ላይ በመለጠፍ የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትን የሚያዘምን አዲስ ፈጠራ ይፋ ሆነ፡፡


ፈጠራው የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ይረዳልም ተብሏል፡፡