በባህርዳር የሚገነባው የኢንዱስትሪ መንደር ግንባታ የመሬት ጠረጋ ስራ ተጀመረ

ህዳር 13፡2010

በባህርዳር ከተማ የሚገነባው የኢንዱስትሪ መንደር ግንባታ የመሬት ጠረጋ ስራው መከናወን ጀመረ፡፡

የፓርኩ የሁለቱም ምእራፎች ግንባታ ሲጠናቀቅ ለ12 ሺህ ዜጎች የስራ እድል ይፈጥራል ተብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ፋሲካ አያሌው ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።