ለጸረ ሰብል በሽታዎች መከላከያ 15ዐሺ ሊትር ኬሚካሎች ተዘጋጅተዋል- ሚኒስቴሩ

ነሀሴ 6 ፤2009

በመኸር ወቅት የሚከሰቱ የሰብል በሽታዎችን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ለዚህም 15ዐሺ ሊትር ፀረ አረምና ፀረ ተባይ ኬሚካሎች ተዘጋጅተዋል፡፡