የብር የመግዛት አቅም እንዲቀንስ መደረጉ የተለያዩ አስተያያቶች እየተሰጡበት ይገኛል

ጥቅምት 03፣2010

መንግስት ከጥቅምት 1/201ዐ ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም ከሌሎች የውጪ ሃገር ገንዘቦች በተለይም ከዶላር አንፃር በ15 በመቶ እንዲቀንስ ያስተላለፈው ውሳኔ ተግባራዊ መሆኑን ተከትሎ የተለያዩ አስተያያቶች እየተሰጡ ይገኛሉ፡፡

በዚሁ ጉዳይ ላይም የምጣኔ ሃብት ባለሙያ የሆኑትን አቶ ዘመድነህ ንጋቱን ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል።