ከበልግ እርሻ 63 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ተገኘ

ጥቅምት 8 ፤2010

በ2009/10 በጀት ዓመት ከበልግ እርሻ 63 ሚሊዮን ኩንታል የሰብል ምርት መገኘቱን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በአገሪቱ የተከሰተው ድርቅና የአየር ፀባይ ለውጥ ዕቅዱ እንዳይሳካ ምክንያት መሆኑም ተገልጿል፡፡