በአገር አቀፍ ፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር ኢህአዴግ የተመጣጣኝ ውክልና ድርሻ 15 በመቶ እንዲሆን ተደራደረ

ጥቅምት 11፣2010

የአገር አቀፍ ፖለቲካ ፓርቲዎች ባደረጉት የምርጫ ሥርዓት ድርድር ኢህአዴግ የተመጣጣኝ ውክልና ድርሻ 15 በመቶ እንዲሆን ተደራደረ፡፡

የአሥራ አንዱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ በበኩሉ በምርጫ ሥርዓቱ የተመጣጣኝ ውክልና ድርሻ 4ዐ በመቶ እንዲሆን ነው አቋም የያዘው፡፡

በድርድሩ ሌሎች አቋሞች የነበራቸው ፓርቲዎችም ነበሩ፡፡