ፖሊስ ኮሚሽኑ 173 ሞተረኛ የትራፊክ ፖሊሶችን አስመረቀ

ህዳር 09፤2010

 በትራፊክ አደጋ በሰው ህይወትና ንብረት ካይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የትራፊክ ፖሊሶች በሃላፊነት እና በህዝባዊነት ስሜት ሊሰሩ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡

ፖሊስ ኮሚሽኑ 173 ሞተረኛ የትራፊክ ፖሊሶችን አስመርቋል፡፡