ኢትዮጵያ በ2ዐዐ9 ዓ.ም ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች መስራቷን ተገለጸ

መስከረም 02፣2010

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራትም ሆነ ከሌሎች ዓለማት ጋር በ2ዐዐ9 ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች ስትሰራ ነው የቆየችው፡፡

የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል የሆነችውም በዚሁ ዓመት ነው፡

በነዚህና በሌሎች የአመቱ ዲፕሎማሲያዊ ስራዎች ዙሪያ አዲስህይወት ተስፋዬ ያዘጋጀችውን መረጃ አብረን እንከታተል፡፡