በ2ዐዐ9 በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

መስከረም 02፣2010

በተጠናቀቀው 2ዐዐ9 ዓመት በደረሰ የትራፊክ አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የትራንስፖርት ባለስልጣን በበኩሉ በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የመንገድ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ተዘጋጅቷል ብሏል፡፡