የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ 217 ሚሊዮን ብር ገቢ አስገኘ

ሐምሌ 03፣2009

የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ በዚህ አመት 217 ሚሊዮን ብር ገቢ ማስገኘቱን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ፡፡

መንገዱ ጊዜና ወጪን መቆጠቡ ካስገኛቸው ጠቀሜታዎች መካከል መሆናቸውን አሽከርካሪዎች ገልፀዋል፡፡

ሪፖርተራችን ጌታቸው ባልቻ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጀቷል፡፡