በኦሮሚያ የ319 ሺ ነጋዴዎች የቀን አማካይ ገቢ ግመታ መከናወኑ ተገለጸ

ሐምሌ 07፤2009

በኦሮሚያ ክልል የ319 ሺ ነጋዴዎች የቀን አማካይ ገቢ ግመታ መከናወኑን የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የገቢ ግመታውን ውጤት ለነጋዴው ከማሣወቅ በፊት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ መሠራቱን ባለስልጣኑ ገልጿል፡፡

ካለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ በክልሉ እየተገለፀ ባለው የቀን ገቢ ግምት ውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸውን ነጋዴዎች መፍትሄ ለመስጠት እየሰራ መሆኑንም ባለስልጣኑ አመልክቷል፡፡

ሪፖርተራችን ጌታቸው ባልቻ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።