ብአዴን 37ኛ የምስርታ በዓሉን ወቅቱ የሚጠይቀውን የመሪነት ሚናውን በማጉላት እንደሚያከብር አስታወቀ

ህዳር 8 ፣2010

37ኛው የብአዴን ምስረታ በዓል ወቅቱ የሚጠይቀውን የድርጅት መሪነት ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንደሚከበር የብአዴን ሊቀመንበር እና ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ ሚንስትር  አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡

የበዓሉ አከባበር የድርጅቱን ቀጣይ አቅጣጫዎች  በሚያንፀባርቅ መልኩ በስራ ላይ እንደሚከናወንም ገልፀዋል፡፡