የአማራ ክልልምክር ቤት 37.6 ቢሊዮን ብር በጀት አፀደቀ

ሐምሌ 10፣ 2009

የአማራ ክልል 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2009 ዓ/ም በጀት ዓመት 37.6 ቢሊዮን ብር በማፅደቅ ተጠናቀቀ፡፡

ምክር ቤቱ ላለፉት 4 ቀናት በቀረበው ሪፖርት እና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ሲያደርግ ሰንብቷል፡፡

ጉባኤው በማጠናቀቂያውም በቀጣይ ዓመት ክልሉ ለሚሰራቸው ተግባራት ማስፈፀሚያ 37.6 ቢሊዮን ብር ምክር ቤቱ ማፅደቅ ችሏል፡፡

ምንጭ፡‑ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት