29ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ በማሳለፍ ተጠናቀቀ

ሰኔ 27፣2009

29ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተቋሙ ለውጥ ማሻሻያዎችና  ሌሎች አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ በማሳለፍ ተጠናቀቀ።

 

የህብረቱ ጉባኤ ሲጠናቀቅ ወጣቶች የአገራት የስራ ማዕከላት እንዲሆኑ፣ አህጉራዊ የሆኑ  አጀንዳዎች በአፋጣኝ እንዲፈጸሙና  አህጉራዊ የፖለቲካና የኢኮኖሚ  ትስስሮች እንዲጠናከሩ   የሚያስችሉ ውሳኔዎችም ተላልፈዋል።

ሪፖርተራችን አበበ ባዩ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።