21.4 ሚሊየን ብር በደረቅ ቼክ መጭበርበራቸው 11 የጥጥ እርሻ ልማት ድርጅቶች ገለፁ

ነሐሴ 05፣2009

ኤልሲ አዲስ በተሰኘ የቱርክ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ 21 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በደረቅ ቼክ በመጭበርበራቸው ለተለያዩ ችግሮች መዳረጋቸውን 11 የጥጥ እርሻ ልማት ድርጅቶች ገለፁ፡፡

ድርጅቶቹ ፋብሪካውን በአሁን ወቅት እያስተዳደረ ያለው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተጭበረበረውን ገንዘብ ሊከፍለን ይገባል ብለዋል፡፡

ባንኩ በበኩሉ ፋብሪካው ላይ ከ997 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ዕዳ አለኝ ብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ሙባረክ መሀመድ ትክታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።