አርሶ አደሩ ሰብሉን ከውርጭ እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

ጥቅምት 10፤2010

በአንዳንድ አካባቢዎች ውርጭ ሊከሰት ስለሚችል አርሶ አደሩ የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ እንዲሰበስብ ብሄራዊ ሚትዮሮሎጂ ኤጀንሲ አሳሰበ፡፡

በአብዛኛው የሃገሪቱ ክፍሎች የበጋ የአየር ፀባይ እንደሚያመዝንም ኤጀንሲው ገልጿል፡፡