አገር አቀፉ የህዝብና ቤት ቆጠራ ዝግጅት መጠናቀቁን የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ

አራተኛው አገር አቀፍ የህዝብና ቤት ቆጠራ ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲጠናቀቅ የሚያስችል ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ መሆኑን የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

የስኳር ኮርፖሬሽን ድክመቶቹን በማረም የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ ም/ቤቱ አሳስቧል

የስኳር ኮርፖሬሽን ከተጣለበት አገራዊ ኃላፊነትና ከሚያስተዳድረው ሃብት አንጻር ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡

የአገሪቱ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግሩ ዘላቂነት በልዩ ትኩረት ሊሰራ ይገባል ፡‑ አርከበ ዕቁባይ (ዶ/ር)

የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግሩን ዘላቂ ለማድረግ ይበልጥ መስራት እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ አርከበ ዕቁባይ (ዶ/ር) አስገነዘቡ ፡፡

13 የሞሮኮ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ሊያደርጉ ነው

ከ13 የሞሮኮ ኩባንያዎች የተውጣጣ የልኡካን ቡድን በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለመቃኘት በአዲስ አበባ ተገኝተዋል፡፡

moroc eth.png

ወደ አውሮፓ የሚገቡ የአፍሪካ ስደተኞችን ይበልጥ ለመግታት እሰራለሁ - ህብረቱ

ወደ አውሮፓ የገቡ ስደተኞችን የህብረቱ አባል ሀገሮች ሊያስተናግዷቸው በሚችሉበት ጉዳዮች ላይ ልዮነታቸው የሰፋ ሆኗል፡፡

migration eu.jpg

ሞሮኮ ለተሽከርካሪዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግንባታ የ1.45 ቢሊዮን ዶላር ስምምንት ፈጸመች

አዲሱ ስምምነት ከ11 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞች የስራ እድል እንደሚፈጥርላቸው ፡፡

moroc car.jpg

ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሚወጣ ፍሳሽ ቆሻሻ በጤናችን ላይ ጉዳት እያደረሰብን ነው:-የአካባቢው ነዋሪዎች

ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ አዋሮ ካምፓስ የሚወጣ ፍሳሽ ቆሻሻ ከአካባቢው ወንዝ ጋር እየተቀላቀለ በጤናቸው ላይ ጉዳት እያደረሰባቸው እንደሚገኝ የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

በአዲስ አበባ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚሰሩ ሰራተኞች ራሳቸውን እያጋለጡ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚሰሩ አመራሮችና ሰራተኞች ራሳቸዉን እያጋለጡ ነው፡፡

በኬንያ አርብቶ አደሩ በግጦሽና ውሃ ፍለጋ የሚደርስበትን እንግልት መቀነስ የሚያስችል መርሃ ግብር ተጀመረ

በኬንያ አርብቶ አደሩ በግጦሽና ዉሃ ፍለጋ የሚደርስበትን እንግልት ለመቀነስ የሚያስችል መርሃ ግብር ተጀመረ ::

kenya 03.jpg

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበርን እንደገና ለማቋቋም የተዘጋጀውን ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበርን እንደገና ለማቋቋም የተዘጋጀውን ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ፡፡

HOR 03.jpg

የተመድ የሰብአዊ መብት ባለሞያዎች በደቡብ ሱዳን፣ ዩጋንዳና ኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን አባላት በኢትዮጵያ፣ ዩጋንዳና ደቡብ ሱዳን እያደረጉ ነው።

በሊቢያ በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞች የአለም ሀገራት እንዲታደጓቸው ጥሪ ቀረበ

በሊቢያ በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 1 ሺህ 300 ስደተኞች የአለም ሀገራት እንዲታደጓቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡