Back

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ቅጣት ተጣለበት

መጋቢት 10፣ 2011 ዓ.ም

የጁቬንቱሱ አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባሳየው ያልተገባ የደስታ አገላለፅ ከአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ቅጣት ተጣለበት፡፡

በግማሽ ፍፃሜው አትሌቲኮ ማድሪድን 3-0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፉ ሀትሪክ የሰራው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባሳየው አላስፈላጊ የደስታ አገላለፅ ከአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ቅጣት ተጣለበት፡፡

ግቡን ካስቆጠረ በኃላ ለተመልካቹ ባሳየው አላስፈላጊ የደስታ አገላለፅ ከአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የጨዋታ ቅጣት ተጣለበት፡፡

ጁቬንቱስ ከአያክስ ጋር በሚያደርገው የመጀመሪያ ዙር ሩብ ፍፃሜ ውድድር እንደ ማይሰለፍ ተረጋግጧል፡፡

ምንጭ፣ ሲ.ኤን.ኤን