Back

ካሽ አሊ ከቦክስ ስፖርት ታገደ

መጋቢት 22፣ 2011 ዓ.ም

ካሽ አሊ ባለፈው በእንግሊዝ ሊቨርፑል በተካሄደው የቦክስ ውድድር እግሊዛዊውን ዴቪድ ፕሪንስ በአምስተኛው ዙር በአደገኛ ቡጢ እና በመንከስ በሀገሩ ላይ አዋርዶታል፡፡

አምስተኛው ዙር ላይ ካሽ አሊ እንግሊዛዊውን ዴቪድ ፕሪንስን በመንከስ ውድድሩን በዝረራ አሸንፎታል በዚህም ምክንያት ከቦክስ ውድድር ውጪ እንዲሆን ተደርግዋል፡፡

በዚህም ምክንያት በእንግሊዝ እና በተለያዩ ሀገራት በሚደረጉ ግጥሚያዎች ላይ እንዳይወዳደር እገዳ ተጥሎበታል፡፡