በሪዮ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት

ነሃሴ 18፣ 2008

በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ገብቷል።

ልዑካን ቡድኑን ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውለታል።

በአትሌቲክስ፣ ብስክሌትና ውሃ ዋና የተሳተፈው ቡድኑ 12 ሜዳሊያ ይዞ ለመመልስ ቢያቅድም 1 የወርቅ፣ 2 የብር እና 5 ነሀስ በድምሩ 8 ሜዳሊያዎችን ይዞ  ተመልሷል።

ውጤቱን ተከትሎም ከአለም 44ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች

 

Average (0 Votes)

ተያያዥ ዜናዎች ተያያዥ ዜናዎች