የይድነቃቸው ተሰማ እግር ኳስ አካዳሚ ተመረቀ

መጋቢት 06፣2009

የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በቢሸፍቱ ያስገነባው የይድነቃቸው ተሰማ እግር ኳስ አካዳሚ ትላንት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት ተመረቀ፡፡

አካዳሚው በዘመናዊነቱ ከምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው መሆኑ ተገልጿል፡፡

ሪፖርተራችን ሙሉጌታ ክፍሌ ከቢሾፍቱ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፡፡

Average (0 Votes)

ተያያዥ ዜናዎች ተያያዥ ዜናዎች