Back

ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተለያዩ

መጋቢት 30፣ 2011 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲዮም በተደረገ አንድ ጨዋታ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡

የደጋፊዎች ህብረ ዜማ ለጨዋታው ድምቅት ጉልህ ድርሻ የነበረው ሲሆን ጨዋታውም ብርቱ ፎክክር የታየበትም ነበር፡፡