Back

ኢትዮጵያ ቡና ደደቢትን 3-1 አሸነፈ

መጋቢት 26፣ 2011 ዓ.ም

በ17 ሳምንት የኢትዩጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ደደቢትን 3-1 በሆነ  ውጤት አሸነፈ፡፡

ለኢትዮጵያ ቡና ጎሎቹን ክሪዝቶም ንታምቢ አቡበከር ናስር አህመድ ረሺድ ሲያስቆጥሩ ለደደቢት ደግሞ እንዳለ ከበደ ጨዋታው በተጀመረ በመጀመሪ ደቂቃ አስቆጥሩዋል፡፡