የአትለቲክስ ዜና የአትለቲክስ ዜና

ሮጀር ፌደረር በእድሜ ትልቁ የዓለማችን ቁጥር አንድ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ሆነ

የ36 ዓመቱ ፌደረር የዓለም ቁጥር አንድን ቦታ ሲቆናጠጥ ከ14 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያው ነው ተብሏል፡፡

Read More

አትሌት ቶሬሳ ቶሎሳ የአለም የቤት ውስጥ ዉድድር አሸነፈ

አትሌት ቶሬሳ ቶሎሳ በፖላንድ ቱሪን አሬና በተካሄደ የአለም የቤት ውስጥ ዉድድር አሸነፈ።

Read More

አትሌት ሙሌ ዋሲሁን በባርሴሎና ግማሽ ማራቶን ባለድል ሆነ

ኢትዮጵያዊው አትሌት ሙሌ ዋሲሁን በባርሴሎና ግማሽ ማራቶን የቦታውን ክብረወሰንም ጭምር በመስበር ለማሸነፍ ችሏል፡፡

Read More

ሁለቱ የረዥም ርቀት ባለታሪኮች በለንደን ማራቶን ሊገናኙ ነው

  መሠረት ለመጀመርያ ጊዜ በቶኪዮ ማራቶን ትሮጣለች በረዥም ርቀት በማይታመን ብቃትና ፍጥነት በአሸናፊነቱ የሚታወቀው ቀነኒሳ በቀለ ሚያዝያ 14 ቀን 2010 ዓ.ም. በሚካሄደው ለንደን ማራቶን ከእንግሊዛዊው ሞ ፋራህና ከኬንያዊው ኤሉዱ ኪብቾጌ ጠንካራ ፉክክር ይጠብቀዋል፡፡...

Read More

ዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ተከታትለው በመግባት ድል ቀንቷቸዋል

ዛሬ ማለዳ በተካሄደው የዱባይ ማራቶን ላይ የተሳተፉ 24ቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች ተከታትለው በመግባት ድል ቀንቷቸዋል። በወንዶች በተካሄደው ውድድር አትሌት ሞስነት ገረመው 2 ሰዓት ከ04 ደቂቃ ከ00 ሰከንድ በመግባት ሲያሸንፍ፥ በሴቶች ደግሞ አትሌት ሮዛ ደረጄ 2 ሰዓት ከ19...

Read More

አመታዊው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር እሁድ ይካሄዳል

አመታዊው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር የፊታችን እሁድ ጥር 20 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ በሰጠው መግለጫ 21 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የሩጫ ውድድር መነሻውን ከሰንዳፋ በኬ በማደረግ ለገጣፎ ስታዲየም ይጨርሳል። በውድድሩ ከአንድ...

Read More