የእግር ኳስ ዜና የእግር ኳስ ዜና

በኤፍ ኤ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ ማንቸስተር ዩናይትድና ቶተንሃም ተገናኙ

ቶተንሃም ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለተከታታይ ሁለት አመት ያለፈ ሲሆን ዩናይትድ ኤፍ ኤካፕ ለ12 ጊዜ አንስቷል፡፡

Read More

ሞሃመድ ሳላህ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ታሪክ መስራታቸውን ቀጥለዋል

ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ሃትሪክ በመስራት የመጀመሪያው ግብጻዊም ሆኗል፡፡

Read More

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫ ውጪ ሆነ

ይህን ውጤት ተከትሎም ቅዱስ ጊዮርጊስ የሻምፕዮንስ ሊጉ ጉዞ ከወዲሁ አክቶሟል፡፡

Read More

በምስል የታገዘ ዳኝነት በሩሲያው የዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ እንዲደረግ ተወሰነ

የእግር ኳስ ዳኞች ትክክለኛ ውሳኔ እንዲሰጡ ለማድረግ የቀረበ የተሻለ አማራኝ ነው ብለዋል የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ እንፋንቲኖ፡፡

Read More

ኢትዮጵያ በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ሁለት ደረጃዎችን ተንሸራተተች

ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የዓለም ሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በዚህ ወር ሁለት ደረጃዎችን ተንሸራተተች፡፡

Read More

ሳውዲ ለኢራቅ የአለማችን ትልቁ ስቴድየም ልትገነባላት ነው

የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ለኢራቅ 135,000 መቀመጫዎች ያሉት ዘመናዊ ስቴድየም ሊገነቡላት መሆኑን አስታወቁ።

Read More

በዮሮፓ ሊጌ አርሰናል ኤሲሚላን በድምሩ 5ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለ

ትናንት ምሽት በሜዳው ኤሜሬት የጣሊያኑን ኤሲሚላንን ያስተናገደው አርሰናል 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል፡፡

Read More