አርእስተ ዜና:

የስፖርት ዜናዎች የስፖርት ዜናዎች

በሎስ አንጀለስ ማራቶን ኢትዮጵያዊያኑ ሱሌ ኡቱራና ጸሃይ ደሳለኝ አሸናፊ ሆነዋል

በዚህ ውድድር በወንዶቹ የኬንያዊያን አትሌቶች የበላይነት የተረጋገጠበት ሲሆን ከፈረንጆቹ 1999 ጀምሮ በየዓመቱ አሸንፈዋል፡፡

Read More

በኤፍ ኤ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ ማንቸስተር ዩናይትድና ቶተንሃም ተገናኙ

ቶተንሃም ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለተከታታይ ሁለት አመት ያለፈ ሲሆን ዩናይትድ ኤፍ ኤካፕ ለ12 ጊዜ አንስቷል፡፡

Read More

ሞሃመድ ሳላህ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ታሪክ መስራታቸውን ቀጥለዋል

ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ሃትሪክ በመስራት የመጀመሪያው ግብጻዊም ሆኗል፡፡

Read More

ኢትዮጵያ በአልጄሪያ በተካሄደው 5ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ ውድድር አምስት ሜዳልያ አገኘች

በአልጄሪያ ክሌፍ ከተማ በተካሄደው አምስተኛው የአፍሪካ አገር አቃራጭ ሻምፕዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ወርቅ፣ አንድ ብርና ሁለት ነሀስ ድምሩ አምስት ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቋል።

Read More

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫ ውጪ ሆነ

ይህን ውጤት ተከትሎም ቅዱስ ጊዮርጊስ የሻምፕዮንስ ሊጉ ጉዞ ከወዲሁ አክቶሟል፡፡

Read More

በምስል የታገዘ ዳኝነት በሩሲያው የዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ እንዲደረግ ተወሰነ

የእግር ኳስ ዳኞች ትክክለኛ ውሳኔ እንዲሰጡ ለማድረግ የቀረበ የተሻለ አማራኝ ነው ብለዋል የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ እንፋንቲኖ፡፡

Read More

ኢትዮጵያ በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ሁለት ደረጃዎችን ተንሸራተተች

ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የዓለም ሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በዚህ ወር ሁለት ደረጃዎችን ተንሸራተተች፡፡

Read More