ሌሎች የስፖርት ዜናዎች ሌሎች የስፖርት ዜናዎች

አለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ በሩሲያ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ አነሳ

ኮሚቴው በጉዳዩ ላይ ባደረገው ስብሰባ በሙሉ ድምጽ ማዕቀቡ እንዲነሳላት ወስኗል፡፡

Read More

የአለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ቶማስ ባች ሰሜን ኮሪያን ሊጎበኙ ነው

የአለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ቶማስ ባች ከደቡብ ኮሪያ የክረምት ኦሎምፒክ በኋላ ሰሜን ኮሪያን ሊጎበኙ ነው፡፡

Read More

ፊፋ በኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ቢሮ ሊከፍት ነው

አለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ቢሮ ሊከፍት ነው። በአዲስ አበባ ይከፈታል የተባለው ቢሮ የተቋሙ የምስራቅ አፍሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ ነው። ማስተባበሪያ ቢሮው የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ባለፈው መጋቢት ወር በካፍ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በገቡት ቃል...

Read More

ፌደሬሽኑ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሃግብር ላይ ማስተካከያ አደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ12ኛው ሳምንት በአዲስ አበባ ስታድየም ሳይካሄዱ የቀሩን ጨዋታዎችን ጨምሮ በ13ኛ ሳምንት መርሀ ግብር እና ተስተካካይ ጨዋታቸች ላይ ማሻሻያ አድርጓል። ማሻሻያ በተደረገበት መርሃ ግብር መሰረትም የ13ኛ ሳምት ጨዋታ ከቅዳሜ ጥር 19 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ረቡዕ ጥር...

Read More

በውዝግብ የሰነበተው የፌዴሬሽኑ ምርጫ ቅዳሜ ይደረጋል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ የሚደረገውን ፕሬዚዳንታዊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ ተከትሎ የሚደመጠው ውዝግብና እሰጣ ገባ የተቋሙ ልዩ መለያ ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ላለፉት አራት ዓመታት የፌዴሬሽኑን የአመራርነት ኃላፊነት ተቀብሎ ሲያስተዳድር የቆየው የአቶ ጁነዲን ባሻ ካቢኔ...

Read More