ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

1 Yr Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ሜሪ ካትሪን ፒ ጋር ተወያይተዋል።
የሁለትዮሽ ውይይቱ በሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ጠቅሰዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top