Get here
ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ከኡጋንዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሜጀር አውፖ ጄሲያ ሮዝ ኢፔልን ጋር በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ከምክትል ፕሬዝዳንቷ ጋር “በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ ሐሳብ ተለዋውጠናል” ብለዋል።