አሰሳ ይቀይሩ
ቀዳሚ ገጽ
ስለ እኛ
ቴሌቪዥን
ኢቲቪ ዜና
ኢቲቪ መዝናኛ
ኢቲቪ ቋንቋዎች
ኢቲቪ አፋን ኦሮሞ
የልጆች ዓለም
ቴሌቪዥን
ኢቲቪ ዜና
ኢቲቪ መዝናኛ
ኢቲቪ ቋንቋዎች
ኢቲቪ አፋን ኦሮሞ
የልጆች ዓለም
ቀጥታ
ኢቲቪ ዜና
ኢቲቪ ቋንቋዎች
ኢቲቪ መዝናኛ
ኢቲቪ አፋን ኦሮሞ
የልጆች ዓለም
የኢትዮጵያ ሬዲዮ
ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
ኤፍ ኤም 104.7
ቀጥታ
ኢቲቪ ዜና
ኢቲቪ ቋንቋዎች
ኢቲቪ መዝናኛ
ኢቲቪ አፋን ኦሮሞ
የልጆች ዓለም
የኢትዮጵያ ሬዲዮ
ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
ኤፍ ኤም 104.7
ትምህርትና ስልጠና ማዕከል
ያግኙን
የቀኑ ምንዛሬ
የአየር ሁኔታ
Language/ቋንቋ
EBC English
English
የስራ ማስተወቂያ
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
ለኢትዮጵያ ልዕልና
ለማስታወቂያ ክፍት
አሰሳ ይቀይሩ
ዜና
ቅኝተ ኢትዮጵያ፦ የጋሞ ‘ጎሜ’
በእስራኤል ላይ የማትጨክነው አሜሪካ የገባችበት አጣብቂኝ
"ሀገር በቀል ዕውቀቶች ችላ ተብለዋል" የሚለው ሃሳብ ልክ አይደለም፡- ዶ/ር ጌታቸው አዲስ
"የጦር ሜዳው ቀሲስ" - ደራሲ እና ጋዜጠኛ አበራ ለማ
ዜና
ኢትዮጵያ
"ሀገር በቀል ዕውቀቶች ችላ ተብለዋል" የሚለው ሃሳብ ልክ አይደለም፡- ዶ/ር ጌታቸው አዲስ
በብልፅግና ፓርቲ እና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት ለሶስተኛ ግዜ በመቐለ ከተማ ተካሄደ
የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት መቀላቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ አካል ነው፡ - አምባሳደር ምስጋኑ
የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማዘመን ከአዘርባጃኑ ጉብኝት ትልቅ ተሞክሮ ተገኝቷል፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤትን ለተቀላቀሉ አባል አገራት አቀባበል ተደረገ
"ኢኮዋስ" በኒጀር በማሊ እና በጊኒ ላይ የጣለውን የኢኮኖሚ እገዳ አነሳ
37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ላይ አራተኛውን የግብርና ልማት የግምገማ ሪፖርት አቀረቡ
ዓለም
ስኬታማው የቻይና የመጸዳጃ ቤት አብዮት
በህንድ ለብቻቸው የምርጫ ጣቢያ የተቋቋመላቸው መነኩሴ
ሃማስ በግብፅ አና ኳታር የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ እንደሚቀበል አስታወቀ
የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን በዛሬው ዕለት የሚያከብሩ ሀገራት
ኑሮ ዘይቤ
መካንነት ምንድን ነው?
የጨጓራ ህመም
ጾም እና የጾም ወቅት አመጋገብ
የስፖርት ውርርድ ቁማር ራስን እስከማጥፋት የሚያደርስ ሥነ- ልቦናዊ ጫናን ያስከትላል፡- የሥነ-ልቦና ባለሙያ አቶ ዳዊት ላቀው
ፖለቲካ
"ሰላም የሁሉም መሰረት ስለሆነ ሰላማችንን መጠበቅ አለብን" ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ህዝቡን እየጎዳ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ለመቆጣጠር በመንግሥት እና በፓርቲ በኩል ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው - አቶ አደም ፋራህ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ማስተባበሪያ ግንባታ ማዕከል ሃላፊ አድርገው ሾሙ
ምክር ቤቱ የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ መራ
ቢዝነስ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የአስተዳደር ርክክብ ተካሄደ
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ አስመዝግቧል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በኮሪደር ልማቱ ተነሺ የሆኑ ዜጎችን ቅሬታ ተከታትሎ የሚፈታ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ እየሰራ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ሀረር ከተማን ከፕላስቲክ ቆሻሻ ነፃ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
ሳይ-ቴክ
18 ሰዓት በፈጀ የቀዶ ህክምና በጭንቅላት ላይ የወጣ እጢን በተሳካ ሁኔታ ማስወገድ ተቻለ
በስዊድን የታየው የሰማይ ላይ ትንግርት
የከሰል ጭስ በጥንቃቄ ካልተያዘ ሕይወትን ሊያሳጣ እንደሚችል ያውቃሉ?
በጣም አስፈሪ ለነበረው የኢቦላ ወረርሽኝ ክትባት መገኘቱ ከማዕከሉ ስኬቶች መካከል አንዱ ነው - የአፍሪካ ሲዲሲ ዳይሬክተር ጂን ካሲያ
ስፖርት
አትሌቲክስ
ኢቢሲ ስፖርት ሽልማት
እግር ኳስ
ሌሎች
ዜና በፎቶ
በውጭ የሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት ጥሪ
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ አሁናዊ መረጃ
የሆራ ሀርሰዲ ኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው
የዛሬው የባህር ዳር ውሎ (በፎቶ)
ቪዲዮ
ሳይበር አጫጭር
::
ግብርና
ዲፕሎማሲ
ትምህርት
ህግ ማስከበር
ፖድካስቶች
ማህበራዊ
መግለጫ
:
ዜና ክምችት
Get here
ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን ያሳውቁን
ለርስዎ
የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን
እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
እሺ፣ እስማማለሁ
ወደ ማውጫ መመለስ እፈልጋለሁ
ስለማር አስገራሚ እውነታዎች
3 ወር በፊት
በዓለም ላይ ከ300 በላይ የማር ዓይነቶች አሉ።
ማር በንጽህና ከተያዘ ሳይበላሽ ብዙ ጊዜ በመቆየት በዓለም ቀዳሚው ምግብ ነው።
ማር ለባክቴሪያዎች እና ለሌሎች በዓይን የማይታዩ ተህዋሲያን መኖሪያነት ተስማሚ አይደለም።
የፋኦ ሪፖርት እንደሚያመለክተው፥ ቻይና በዓለም ቀዳሚዋ ማር አምራች ሀገር ናት፤ ቱርክ እና ኢራን ደግሞ ይከተላሉ።
ከማር ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በማግኘት ግን ኒውዝላንድ ቀዳሚ ናት።
የማር ጣዕም ንቦች በብዛት በሚቀስሙት የአበባ ዓይነት ይወሰናል።
ማር ከምግብነት ባለፈ ለብዙ በሽታዎች መድኃኒትም ነው።
ማር ቁስል ላይ ሲደረግ ኢንፌክሽንን ይከላከላል፤ የመዳን ሂደትንም ያፋጥናል።
ንቦች እድሜን እና ጾታን መሰረት ያደረገ የስራ ክፍፍል አላቸው። ከእነዚህም ውስጥ እጪዎችን የሚንከባከቡ፣ ቀፎውን ከጥቃት የሚጠብቁ እና ማር ለመስራት አበባ የሚቀስሙ ይገኙበታል።
የንግስት ንቦች አማካኝ ዕድሜ ከ1 እስከ 2 ዓመት ሲሆን፤ የሰራተኛ ንቦች ዕድሜ በክረምት ከ15 እስከ 38 ቀናት፣ በበጋ ደግሞ ከ150 እስከ 200 ቀናት ነው።
አንዲት ንብ በሕይወት ዘመኗ አንድ ማንኪያ መጠን ያለው ማር ትሰራለች።
ንግስት ንብ በሕይወት ዘመኗ ከ800 ሺህ በላይ እንቁላሎችን (እጪዎችን) ትጥላለች።
ንቦች በጣም ጠንቃቃ እና ንጽህና የሚወዱ ፍጥረታት ናቸው። ንቦች የራሳቸውንም የቀፎአቸውንም ንጽህና ይጠብቃሉ።
ንቦች የሚግባቡት ዳንስ በሚመስሉ ለየት ባሉ እንቅስቃሴዎች ነው።
ንብ 5 ዓይኖች፣ 4 ክንፎች እና 6 እግሮች አሏት።
ንቦች በቀን በአማካኝ ከ5 እስከ 8 ሰዓት ይተኛሉ። ንቦች በአብዛኛው የሚተኙት ሌሊት ነው።
ንቦች አበባ ለመቅሰም ከቀፎአቸው እስከ 8 ኪ.ሜ ርቀው ሊጓዙ ይችላሉ።
በኢዮብ መንግሥቱ
Nesru Jemal
0
340
0
0
ተያያዥ ርዕሶች
ኢትዮጵያ
ተያያዥ ዜናዎች
ቅኝተ ኢትዮጵያ፦ የጋሞ ‘ጎሜ’
1 ሰዓት በፊት
ስለ ዝምድና እና ክልከላ፣ ሕጉ ምን ይላል?
3 ቀን በፊት
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ማንነቶች ተጠንተው መሰነዳቸው፣ የኢትዮጵያውያንን አንድነት፣ ወንድማማችነትና እኩልነት ለማጽናት ወሳኝ ሚና አለው - አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
4 ቀን በፊት
ብሪክስ ተገዳዳሪ ኃይል ሆኖ የመውጣቱ አንድምታ
9 ቀን በፊት
ሙያዊ ጥፋት እና ሕክምና
9 ቀን በፊት
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ
አስተያየት
ስም*
ኢሜይል*
ድህረገፅ
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያርጉ
በትዊተር ገጻችን ይከተሉን
Follow @EBCzena
በዩትዩብ ጣቢያችን ይመዝገቡ
በብዛት የታዩ
በ24 ሰዓት
በሳምንት
በወር
1.
የጋሞ ‘ጎሜ’
2.
ቅኝተ ኢትዮጵያ፦ የጋሞ ‘ጎሜ’
1.
ሞታችንን ለምን ይዘን እንዞራለን? 12 ሚሊዮን ሰዎችንስ ለምን እናጣለን?
2.
ስኬታማው የቻይና የመጸዳጃ ቤት አብዮት
3.
የፆም ወቅቶችን ተከትሎ የደም እጥረት ተከስቷል፡- የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ-ህዋስ ባንክ አገልግሎት
4.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል
5.
በብልፅግና ፓርቲ እና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት ለሶስተኛ ግዜ በመቐለ ከተማ ተካሄደ
6.
ስለ ዝምድና እና ክልከላ፣ ሕጉ ምን ይላል?
7.
"የጦር ሜዳው ቀሲስ" - ደራሲ እና ጋዜጠኛ አበራ ለማ
8.
"ሀገር በቀል ዕውቀቶች ችላ ተብለዋል" የሚለው ሃሳብ ልክ አይደለም፡- ዶ/ር ጌታቸው አዲስ
9.
በእስራኤል ላይ የማትጨክነው አሜሪካ የገባችበት አጣብቂኝ
1.
በሳውዲ አረቢያ የተከሰተው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ በመደበኛ እንቅስቃሴ ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ
2.
በቻይና በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ 60 ሺህ የሃገሪቱ ዜጎች መኖሪያቸውን ለቀው እንዲወጡ መደረጉ ተገለፀ
3.
ኢትዮጵያ በመጭው መስከረም የአፍሪካ ከተሞች ፎረምን እንደምታካሂድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ
4.
የመርካቶው ነፃ አውጭ - ፊታውራሪ ሩጋ አሻሜ
5.
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በአከራይም ሆነ በተከራይ ላይ ጫና በማይፈጥር መልኩ ወደ መሬት እንዲወርድ እንሰራለን፡- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
6.
ጸሎተ ሐሙስ
7.
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
8.
ሙያዊ ጥፋት እና ሕክምና
9.
በእስራኤል ላይ የማትጨክነው አሜሪካ የገባችበት አጣብቂኝ
የቅርብ ጊዜ
ቅኝተ ኢትዮጵያ፦ የጋሞ ‘ጎሜ’
1 ሰዓት በፊት
በእስራኤል ላይ የማትጨክነው አሜሪካ የገባችበት አጣብቂኝ
1 ቀን በፊት
"ሀገር በቀል ዕውቀቶች ችላ ተብለዋል" የሚለው ሃሳብ ልክ አይደለም፡- ዶ/ር ጌታቸው አዲስ
2 ቀን በፊት
ግብረመልስ
Top