የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል
***************************
አቶ አደም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
በዓሉ የሰላም የፍቅር፣ የአንድነት እና የመቻቻል እንዲሆንም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡