ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ

1 Yr Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ሁለቱ መሪዎች በሀገራቱ መካከል ስላለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በሮዛ መኮንን

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top