ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አልጀርስ በሚገኘው የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም የአበባ ጉንጉን አኖሩ

29/08/2022 01:06
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አልጀርስ በሚገኘው የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም የአበባ ጉንጉን አኖሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጀሪያ እያደረጉት ባለው ይፋዊ የስራ ጉብኝት በርዕሰ መዲናዋ አልጀርስ በሚገኘው የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም የአበባ ጉንጉን አኖሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጀሪያ እያደረጉት ባለው ይፋዊ የስራ ጉብኝት በርዕሰ መዲናዋ አልጀርስ የሚገኘውን የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም ጎብኝተዋል።

ግብረመልስ
Top