ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

29 Days Ago 22543
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከመስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ሸጎሌ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሐብት አስተዳደር ልማት ዲቪዥን ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top