ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአልጀርያ ፕሬዘዳንት አብዱልመጅድ ታቦ ይፋዊ አቀባበል ተደረገላቸው

2 Yrs Ago 1179
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአልጀርያ ፕሬዘዳንት አብዱልመጅድ ታቦ ይፋዊ አቀባበል ተደረገላቸው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአልጀርያ ፕሬዘዳንት አብዱልመጅድ ታቡን በሀገሪቱ ብሄራዊ ቤተመንግስት ይፋዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት ግኑኝነትን የበለጠ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይም መክረዋል

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top