Search

አርሰናል ኖቲንግሃም ፎረስትን 1 ለ 0 አሸነፈ

እሑድ ጥቅምት 08, 2019 65

በሰባተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሲቲ ግራውንድ አቅንቶ ኖቲንግሃም ፎረስትን የገጠመው አርሰናል 1 ለ 0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን 6ኛ ድል አስመዝግቧል።

የአርሰናልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ 80ኛው ደቂቃ ላይ ኑኖ ማዱዊኬ አስቆጥሯል።

በዚህም ነጥቡን 18 ያደረሰው አርሰናል ከሰዓታት በፊት በብራይተን የተነጠቀውን 2ኛ ደረጃ መልሶ ተረክቧል።

 

ተሸናፊው ኖቲንግሃም ፎረስት ደግሞ በአምስት ነጥብ 18ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: