Search

ሊቨርፑል አንዶኒ ኢራኦላን በአሠልጣኝነት አስፈረመ

ረቡዕ ግንቦት 26, 2018 55

አንዶኒ ኢራኦላ እስከ ሰኔ 2028 ድረስ የሊቨርፑል አሠልጣኝ ለመሆን የሁለት ዓመት ውል ፈርመዋል።

ስፔናዊው የቀድሞው የበርንማውዝ አሠልጣኝ ባለፈው ቅዳሜ ከክለቡ ጋር የተለያዩትን አርነ ስሎትን የሚተኩ ይሆናል።