Search

ባለፉት ዓመታት በክረምት በጎፍቃድ ምን ምን ስራዎች ተሰሩ?

ሓሙስ ሰኔ 11, 2018 19

 

👉 የገንዘብ አቅም የሌላቸውን (የእጅ አጠር) ሰዎች መኖሪያ ቤቶች በስፋት ተጠግነዋል፣ ታድሰዋል እንዲሁም አዳዲስ ቤቶችም ተገንብተዋል

👉 ከ35 ሺህ በላይ ሞዓለህጻናት ተገንብተዋል።

👉 ሀገር በቀል የሆኑ ዛፎችን እና የፍራፍሬ ችግኞች በስፋት ተተክለዋል።

👉 የባሕር ዛፎችን የመቀነስ እና በሀገር በቀል ዛፎች የመተካት ስራ ተሰርቷል።

👉 ቀበሌን ከቀበሌ እና ሰፈርን ከሰፈር የሚያገናኙ የገጠር መንገዶች ተሰርተዋል።

👉 በህዝብ አቅም መለስተኛ ድልድዮች ተገንብተዋል።

👉 ፋርማሲዎች እና ጤና ኬላዎች ተገንብተዋል።

👉 የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎች እና ዘመናዊ የገጠር መንደሮች ተሰርተዋል