✅ጠቅላላ ስፋት 87.6 ሄክታር መሬት የሚሸፍን ሲሆን 10.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት አለው
✅1 ትልቅ ግድብ 16 አነስተኛ ግድቦች እና 3 ቼክ ዳሞች (Check dams)
✅20.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የወንዝ ድጋፍ ግድግዳ (Retaining Wall)
✅የተፈጥሮ ዉበቱን ለማጉላት 3 ማራኪ ፏፏቴዎች እና 1 ዉሀ ምንጭ ግንባታ
✅የመሬት ጥበቃን ለማረጋገጥ 36,928 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው የኮንሶ ጋቢዮንና የኮንሶ እርከን ስራዎች
✅59.7 ሄክታር የሚሸፍን ውብ የአረንጓዴ ልማት ስፍራ ያካተተ ነዉ
✅50,330 የተለያየ ዝርያ ያላቸው ዛፎች ተተክለውበታል
✅10.62 ኪሎ ሜትር ዘመናዊ የአስፋልት መንገድ።
✅33.2 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገዶች። እንዲሁም 33.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ዘመናዊ የመንገድ መብራት።
✅19.13 ኪሎ ሜትር የፍሳሽ እና የጎርፍ ማስወገጃ መስመር።
✅23 ንፁህ የመጸዳጃ ቤቶች
✅21 የእግረኛ ድልድዮች
✅3 ተንጠልጣይ ድልድዮች
✅6 የእግረኛ የብረት ድልድዮች
✅1 ሰርኩላር ድልድይ
✅1 የኮንክሪት ድልድይ
✅9 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች።
✅1.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የሃይኪንግ መስመር።
✅7 የልጆች መጫወቻ ስፍራዎች።
✅2 አንፊ ቲያትሮች እና 2 አነስተኛ የሕዝብ ቤተ መጻሕፍት።
✅በአንድ ጊዜ 695 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚችሉ 7 ፓርኪንጎች።
✅4 የመሰብሰቢያ ስፍራዎች፣7 ፕላዛዎች እና 4 ፓቪሊዮኖች
✅32 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ ሱቆች እና 10 ካፍቴሪያዎች