Search

አዲስ ዲጂታል ጉዞ ከዓርብ ጀምሮ

ሓሙስ ሰኔ 25, 2018 116

የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል ዓለም ትኩስ መረጃዎችን፣ አዳዲስ ፈጠራዎችን እና የኢትዮጵያን የዲጂታላይዜሽን ጉዞ የሚዳስሰው "ቴክኢት ዲጂታል ኢትዮጵያ" የተሰኘው አዲስ ፕሮግራማችን ተጀምሯል።

የቴክኖሎጂ እውቀትዎን የሚያሳድጉበትን ይህንን ሳቢ መርሃ ግብር ዘወትር ዓርብ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ይጠብቁን።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: