Search

የCOP32 ኢትዮጵያ ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ✅

ሰኞ ሰኔ 29, 2018 214
የCOP32 ኢትዮጵያን ይፋዊ የድረ-ገጽና ማኅበራዊ ትስስር ገጾች በመከታተል ትክክለኛ፣ የተረጋገጠና ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ።
በተመሳሳይ ስያሜዎች ሀሰተኛ ገጾች የተከፈቱ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ብቸኛ ይፋዊ የCOP32 ኢትዮጵያ ገጾችን በመከታተል፤ ከሀሰተኛ ገጾች እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን።
‎ኢትዮጵያ ይህን ዓለም-አቀፋዊ የአየር ንብረት ጉባዔ ለማዘጋጀት የምታደርገው ጉዞ አካል ይሁኑ!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: